ሰላም ፍቅር እውተኝነት ነፃነት ደስታ ........ ከዛ በረዥሙ መተንፈስ ፤ ሕይወትን እፎይ ማሰኘት ! ...... “በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤” — ምሳሌ 3፥7