ትንሽ ስለራሴ ታትሬ የምሰራት፣ በእቅድ የምኖር፣ ባለኝ ነገር የምደሰት፣ አስቤ የምወሰን፣ በልክ መኖር የማምን፣ በቶሎ የማልይዝ፣ ከያዝኩኝ የማለቅ፣ በንግግር የማምን፣ ዉሸት የምጠየፍ፣ በከበረ ቦታ የምገኝ፣ ለዉሸት ምህረት የሌለኝ፣ በመስጠት የምቀና፣ በደጎች በረከት የምኖር፣ ቀይዳማ ዉበትን የማደንቅ፣ ሀሳቤ በግልጽ የሚታይ፣ ራሴን የሆንኩኝ፣ ከሰዉ የማልጠብቅ፣ ንጽጽርን የምጠላ ሰዉ ነኝ፡፡ ቢሆን የምፈልገዉ፤ እግዚያብሔርን የምትፈራ፣ ለራሷ ክብር ያላት፣ በጋራ ማደግን የምታምን፣ ሃላፊነትን የምትወስድ፣ ሀገራን ቤተሰቧን የምትወድ ነገሯን ሁሉ በቤተክርስቲያን ማድረግ የምትፈልግ፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት የምትከተል ብትሆንልኝ ደስ ይለኛል፡፡